RSSCategory: Editorial

ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም። ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ

January 20, 2018 More

ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል በርካታ ወንጀሎችንና ክህደቶችን በአገርና በወገን ላይ ሲፈጽም የኖረ ድርጅት ነው።

Read More

ለዲሞክራሲ የሚናካሂደው ትግል በምንም አይነት ጥገናዊ ለውጥ አይደናቀፍም!

January 5, 2018 More

የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21 ቀን ሲያካሂድ በሰነበተው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በራሱ በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮአል ባላቸው ችግሮች እና የአገራችንን ግዜያዊ ሁኔታና የወደፊት አቅጣጫ አስመልክቶ ግምገማ በማድረግ ባለ 8 ነጥብ ውሳኔዎችን አሳልፎ እንደተጠናቀቀ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል […]

Read More

አገራችንን ከተደቀነባት አደጋ መታደግ የሚቻለው የሥርዓት ለውጥ በማምጣት ብቻ ነው። የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ

December 29, 2017 More

የአገራችንን ሉአላዊነት እና የህዝባችንን አንድነት ድርና ማግ ሆኖ አቆራኝቶ ለዘመናት ያቆዩትን እሴቶች ሙሉ በሙሉ በማጥፋት ህወሃት እንደ ድርጅት መሪዎቹም አንደ ቡድን ልዩ ጥቅም እናገኛለን በሚል

Read More

የወያኔ አገዛዝ ካጠመደልን የእርስ በእርስ እልቂት ህዝባችንንና አገራችንን እንታደግ። የአርበኞች ግንቦት7 ርዕስ አንቀፅ

December 15, 2017 More

የህወሃት አገዛዝ ለሥልጣን ዕድሜው መራዘም ሲል በአገራችን ያሰፈነው የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የጋራ ታሪክ ባለቤት የሆነውን ህዝባችንን በባህልና በቋንቋ ሸንሽኖ አንደኛው ከሌላኛው ጋር

Read More

ህዝባችን ለፍትህ እያካሄደ ያለውን ትግል አቅጣጫ ለማስለወጥ ህወሃት የሚሸርበውን ሴራ ማምከን ጊዜ ሊሰጠው የማይገባው ተግባር ነው።

December 1, 2017 More

በመንደርና በዘር የተሰባሰቡ የትግራይ ልጆች ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ወይም የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር በሚል ሥም ተደራጅተው በነፍጥ የአገራችንን በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠሩ ወዲህ ላለፉት 27 አመታት

Read More

ሕልም አለኝ ከአርበኛ ታጋይ ዕዝራ ዘለቀ ከኤርትራ

November 1, 2017 More

ሕወሃት/ኢሕአዴግ መሰረቱ ተናግቶ እየተንገዳገደ ነው። መውደቁ እንዴትና መቼ የሚለው ጥያቄ ሊያነጋግር ይችላል። ግን መዉደቁ አይቀሬ ነው። ከብዙ ምልክቶቹ አንደኛውና ዋነኛው በአሁን ሰዓት በቄሮዎቹ የገጠመው የከረረና የመረረ ተቃውሞ ነው። ሆኖም ግን ይህንን በእጅጉ አንገብጋቢ የሆነውንና ተገቢ ምላሽ የሚያስፈልገውን ሕዝባዊ ጥያቄ እንደተለመደው ችላ ብሎ ማለፍ ሕወሃትንም ሆነ አገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍል ሊታወቅ ይገባል። የነጻነትና የእኩልነት ብርሀን በምድረ […]

Read More

(የአርበኞች ማስታወሻ)

October 6, 2017 More

ውድ አንባቢዎቻችን በዛሬው የአርበኞች ማስታወሻ መሰናዷችን አንድ አርበኛ ታጋይን እንዘክራለን። ይህ አርበኛ ታጋይ ከወጣትነት ዕድሜው ጀምሮ በኢትዮጲያ የ70ዎቹ ፖለቲካ ውስጥ በንቃት ሲሳተፍ የነበረና በጎልምስና ጊዜውም ቢሆን በሃሳብ፣ በገንዘብና በጉልበት ከወያኔ ጋር የሚደረገውን የነጻነት ትግል ሲያግዝ የነበረ ነው። በተለይም ደግሞ ይህን አርበኛ ልዩ የሚያደርገው በርካታ ኢትዮጲያዊያን እንደ ምድረ ገነት በሚያዩዋት ሃገረ አሜሪካ ሲያትል በተባለ ከተማ ይኖር […]

Read More

እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ

September 29, 2017 More

የእሬቻ በአል ብዙ ብዙ ቁስሎችን ጥሎብን አልፏል፡፡ ብዙ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እናት አባቶቻንንና ህፃናት ልጆችን በአገዛዙ የጭካኔ አገዳደል አጥተናል፡፡ ገንዘብ ከመለመንና  ህይወትን ከቁሳዊ ትርፉ በቀር የሰው ልጅ በራሱ ሃብት መሆኑ ያልገባው ቢገባውም ለማሽመድመድ የሚሞክረው አገዛዙ ባለፈው አመት የእሬቻ በአል አከባበር ላይ  ብዙዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት በሺዎች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለእስርና ለስደት ዳርጓል፡፡ የሚገርመው ያንን ሁሉ ሃዘን ሰቆቃና […]

Read More

ትልቁ ሰውዬና የጅጅጋ ሕዝብ ሰቆቃ

August 8, 2017 More

ከሙክታር ኦማር የእንግሊዝኛ መጣጥፍ በግርድፉ የተተረጎመ በድህረ ቅኝ ግዛት ዘመኗ አፍሪካ የገባችበትን የአስተዳደር ብልሹነትና የፖለቲካ ቀውስ አስመልክቶ  እንደ ካሜሩናዊው የማህበረሰብ ጥናት ተመራማሪ አቺሌ ሜምቤ  በትክክል የተረዳና የጻፈ ምሁር  ጥቂት ነው። ” የብልግና ውበት” በተባለው ድንቅ ጥናታዊ ጽሁፉ የነጮቹን ጌቶቻቸውን ቦታ ተረክበው አፍሪካን እየተጫወቱባት ያሉት “ጌቶቹ አምባገነን መሪዎቻችንና ባለስልጣናቱ” የፈጠሩት ስርዓት ጥቂቶቹን ጨቋኞችና ብዙሃኑን ተጨቋኝ ህዝብ […]

Read More

ወያኔ በአምሳሉ የፈጠረው የአየር ሃይል ሲፈተሽ

August 3, 2017 More

አየር ሃይል ለአንዲት አገር መከላከያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በዚህም አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ የራሷን የአቪየሽን ተቋም በመመስረት ግንባር ቀደምት ነች።ወይንም ነበረች ሳይሻል አይቀርም።ያኔ የአፍሪካ አገራት በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር ወድቀው በሚማቅቁበት ዘመን ኢትዮጵያ የራሷ ጠንካራ የአየር ሃይል ተቋም ነበራት።በኢትዮጵያ የአቪየሽን ታሪክ የሚጀምረው በ1921 ዓ/ም እንደጀመረ ታሪክ ይነግረናል።የኢትዮጲያን አየር ሃይል በዘመናዊ መልኩ ማደራጀት የተጀመረው […]

Read More