RSSCategory: Amharic

በወልዲያ በደረሰው እልቂት የአርበኞች ግንቦት 7 የሀዘን መግለጫ

January 21, 2018 More

ጥር 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ቅዳሜ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. በጥምቀት በዓል ማግስት በቃና ዘገሊላ ዓመታዊ በዓል ላይ የህወሓት አገዛዝ በወልዲያ ከተማ ምዕመናን ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ እስካሁን ቁጥራቸው በትክክል የማይታወቅ ወገኖቻችን ሕይወት አልፏል፤ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በአገዛዙ ፋሽስታዊ እርምጃ ሕይወታቸው ላለፉ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፤ […]

Read More

A nation condemned by its government, forgotten by the international community!

January 21, 2018 More

January  21, 2018 For Immediate Release The heartless regime in Addis Ababa that has been killing Ethiopians with impunity for the last 26 years has once again unleashed its uninhibited

Read More

ወያኔን ማፍረስ አገራችንን ከመፍረስ መታደግ ነው! – የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

December 21, 2017 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ – pdf) የወያኔው ጦር በጨለንቆ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ ባደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋና እንዲሁም በምዕራብ ሃረርጌ ሃዊ ጉዲና እና ዳሮ ወረዳዎች ውስጥ በኢትዮጵያ ሶማሊ ወገኖች ላይ በደረሰው እልቂት ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት7 የተሰማውን ከፍተኛ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ህይወት ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጠውና ለዜጎች የህይወት ዋስትናና ነጻነት እውን መሆን ሌት ተቀን የሚታገለው ድርጅታችን፣ […]

Read More

ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የቀረበ የድረሱልን ጥሪ! (በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች)

December 12, 2017 More

~ኢሰመኮ ያቀረበውን ሪፖርት አያይዘን ለዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ኮምሽን ጀኔባ ለመክሰስ የተገደድን ስለሆነ ስለ ሰዎች መብትና ነፃነት የሚያስብ፣ የሚቆረቆር ግለሰብም ሆነ ተቋም ፣ የማንኛውም ሀገር ዜጋ ኢሰብአዊ

Read More

በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

September 16, 2017 More

መስከረም 6 2010 አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያዊያን ላይ በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቷል። በሰሜን ጎንደር ጭልጋ፣ መተማና ሽንፋ አካባቢዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር ሰፍሮ ሕዝብን ለመፍጀት ትዕዛዝ እየተጠባበቀ ነው። የአማራና የቅማንት ተወላጆችን ለማጋጨት ሲሸረብ የነበረው ዱለታ የመጨረሻ ደረሻ ላይ ደርሷል። የህወሓት አገልጋይ መሆኑ በተደጋጋሚ ባረጋገጠው […]

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7፣ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ አንደኛ መደበኛ ጉባኤን በሚመለከት የወጣ መግለጫ

September 13, 2017 More

የአርበኞች  ግንቦት 7፣ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ ከጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ባደረገው የመጀመሪያው ጉባኤ፣ የሀገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ፣

Read More

( የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ይናገራሉ፡፡

August 13, 2017 More

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ እስከ አሁን ድረስ ስላደረጋቸው እንቅስቃሴዎች እና ወደፊት ስለወጠናቸው እቅዶች ለአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ አብራርተዋል፡፡ አርበኛ ታጋይ

Read More

የተዳፈነ ገሞራ

July 12, 2017 More

እነሆ በሐምሌ 5 ቀን , 2008 በመላ ኢትዮጲያ በተለይም በጎንደርና በኦሮሚያ ተቀጣጥሎ የነበረው ሕዝባዊ እምቢተኝነት ከተከሰተ ድፍን አንድ አመት ሆነው። የኢትዮጲያ ሕዝብ በተደጋጋሚና በተለያየ መንገድ ለስርአቱ ያለውን ተቃውሞ ሲገልጽ ሩብ ምዕተ አመት ቢያስቆጥርም ያለፈው አመቱ ቁጣ ግን  በቅርጹም በይዘቱም የተለየ ነበር። በዚህ የዘመናዊ አርበኝነት  ትግል ውስጥ ከሁሉም ጎልተው የታዩትና የተሰሙት ሁለት አውራ መልዕክቶች ነበሩ። አንደኛው […]

Read More

አንዳርጋቸው ጽጌ የጽናታችን እና የቁርጠኝነታችን ዓርማ ነው!!

June 24, 2017 More

የንቅናቄያችን መስራችና ዋና ጸሀፊ የነበረው ጓዳችን አንዳርጋቸው ጽጌ በዘረኛው የህወአት አገዛዝ ከየመን አየር ማረፊያ ታግቶ እስር ቤት ከተወረወረ እነሆ ጁን 23 2017 ዓም 3 አመት ሞላው። ህወአት አንዳርጋቸውን ባገተበት ወቅት የንቅናቄያችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ይሽመደመዳል የሚል ተስፋና እምነት ነበረው። ይህንን እምነቱን ጓዳችን አንዳርጋቸው ጽጌ በሚፈጸምበት ሰቆቃ ውስጥ ሆኖ እንዲያረጋግጥለትና ነጻነት ናፋቂ የሆነው ህዝባችን ተስፋ እንዲቆርጥ […]

Read More

ማስታወቂያ፡- በአርበኞች ግንቦት 7 የባህል ቡድን የተዘጋጀ ሙዚቃ ( ኢትዮጵያ ሃገሬ) የተሰኘ አዲስ ሃገራዊ ሙዚቃ በቅርብ ቀን ይጠብቁን

June 22, 2017 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) በአርበኞች ግንቦት 7 የባህል ቡድን የተዘጋጀ ሙዚቃ ( ኢትዮጵያ ሃገሬ) የተሰኘ አዲስ ሃገራዊ ሙዚቃ በ2 ሲዲዮች (21 Patriotic Songs in 2 CDs) ተዘጋጅተው በቅርብ ቀን ለህዝብ ይቀርባሉ።

Read More