( የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ይናገራሉ፡፡

August 13, 2017 More

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ እስከ አሁን ድረስ ስላደረጋቸው እንቅስቃሴዎች እና ወደፊት ስለወጠናቸው እቅዶች ለአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ አብራርተዋል፡፡

አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ በሰጡት የሬድዮ ማብራሪያ በብሄር የተደራጁ ድርጅቶችን በኢትዮጵያ ጥላ ስር ወደ አንድነት የሚደረገው ጥረት መጎልበት እንዳለበት ገልፀዋል። አርበኞች ግንቦት 7 በውህደት ከተቋቋመ ጀምሮ ባሉት ሁለት ዓመት ስላከናወናቸው ተግባራትም ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በቅርቡ ስለሚካሄደው የድርጅታችን አጠቃላይ ጉባዔም የሚሉት አለ፡፡

በመጨረሻም ለመከላከያ ሰራዊት አባላትና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት አለ፡፡

በማክሰኞ የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ይጠብቁ ::

www.patriotg7.org

 

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Category: Amharic