RSSCategory: Amharic

የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ፡፡

January 12, 2017 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

በህወሓት የበላይነት ስር የሚገኘው የኣገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ

January 5, 2017 More

(በአርበኞች ግንቦት 7 ጥናትና ምርምር ቡድን የተዘጀ)  ታህሳስ 2009 ዓ.ም. የመከላለያ አዛዞች የብሄር ስብጥር ጥናት ውጤት ታህሳስ 2009 (PDF) መግቢያ የዛሬ ሰባት አመት (እ.ኤአ. 2009) ያኔ “ግንቦት 7- የፍትህ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ” ይባል የነበረውና አሁን አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ውስጥ የተጠቃለለው ድርጅት በዘር የተደራጀዉን የወያኔ መከላከያ ተቋም አደረጃጀት ምን እንደሚመስል በመረጃ አስደግፎ ለኢትዮጵያ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

እኔ ለነጻንቴ! ዓለም አቀፍ “የአንድነትና የዴሞክራሲ ትግል ድጋፍ” ዝግጅት

December 30, 2016 More

30+ ከተሞች በአንድ ላይ ቅዳሜና እሁድ ፌብሯሪ 11 እና 12 2017 ዓ.ም. በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ለአንድነትና ለዴሞክርሲ የሚደረገው ትግል ወደ ወሳኝ ም ዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል። ይህንን ትግል ወደ ወሳኝ ም ዕራፍ በመግባቱ ምክንያት ከመቴው ጊዜ ይልቅ የሚያስፈልገው ዋጋ እየጨመረ መጥቷል። በእየለቱ በርካታ ታጋዮች የወያኔ ዘረኛ አምባገነን ቡድንን አስወግዶ …..

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄን ተከትሎ እስራትና ግድያው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

December 23, 2016 More

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄን ተከትሎ እስራትና ግድያው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ሲሆን የማንነት ጥያቄ አቅራቢውም ህዝብ ትጥቁን እያጠባበቀ ወደ ጫካ እየከተተ መሆኑ ታውቋል ፡፡ ባለፈው ታህሳስ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት የሆኑት አቶ ዘውዱ ገ/እግዚያብሄርና አቶ ሙላው ከበደ በመተማ ወረዳ ልዩ ስሙ ስናር በተባለው አካባቢ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

November 28, 2016 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት መፈፀሙን በመቀጠል ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ታወቀ፡፡

November 24, 2016 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ ሰፍሮ ከሚገኝ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ማጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አጥቅቶ ተሰውሯል፡፡ በወሰደው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃም 15 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮችን በመግደል ቁጥራቸው ያልታወቀ ደግሞ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ። በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

November 20, 2016 More

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል። ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ዋና ተልዕኮ የአርበኞች ግንቦት 7 […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ፡፡ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡

November 18, 2016 More

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 07 ቀን 2009 ዓ.ም ከትናነት ወዲያ ቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይ ነብሪ የተባለ ቦታ ለረጅም ሰአት የፈጀ ውጊያ ያደረገ ሲሆን በወያኔ ሰራዊት ላይም ብዛት ያለው ሙትና ቁስለኛ እንዳስቆጠረ ከስፍራው አርበኛ ታጋዩ ሪፖርተራችን ካደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በትናንትናው ዕለትም ቃፍታ ሁመራ ርዋሳ አካባቢ ልዩ ስሙ ማይጐነጥ የተባለ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ምልምል አርበኛ ታጋዮች አሰልጥኖ አስመረቀ

November 8, 2016 More

የኢትዮጵያን ህዝብ ከጭቆናና የስቃይ ህይወት ለማላቀቅ እና አምባገነኑን የህወሓት አገዛዝ ገርስሶ ለመጣል የትጥቅ ትግል እያደረገ የሚገኘው አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ትምህርትና

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

ለኢትዮጵያ የመከላከያና ፓሊስሠራዊት አባላት የተደረገ ጥሪ

October 27, 2016 More

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጥቅምት 15 2009 ዓ.ም. የተከበራችሁ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፤ የፌደራልና የክልል ፓሊስ አባላት፤ የአጋዚ ልዩ ኮማንዶ ጦር አባላትና ሌሎች የሥርዓቱ ታጣቂዎች። አገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ ባለችበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ለእናንተ ቀጥታ መልዕክት ማስተላለፍ የሚገባ ሆኖ ስላገኘሁት ይህንን አጭር መልዕክቴን በጥሞና እንድታዳምጡኝ፤ የሰማችሁ ላልሰሙት እንድታደርሱልኝ እጠይቃለሁ። የአገር መከላከያ ሠራዊት […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More