RSSCategory: Editorial

የስፓርት ሜዳዎች ለሕዝባዊ ትግል መፋፋም አገልግሎት ይዋሉ!

May 24, 2017 More

የህወሓት አገዛዝን በመሰለ አፋኝ ሥርዓት የሚገኝ ሕዝብ ለተቃውሞ መግለጫነት የሚያገለግሉ አጋጣሚዎችን ሁሉ መጠቀሙ ብልህነት ነው። ብሔራዊ፣ ባህላዊና የሀይማኖት በዓላት፤ የሙዚቃ ድግሶች፤ የስፓርት ሜዳዎች፤ ትምህርት ቤቶችና ገበያዎች ለተቃውሞ መነሻነት ምቹ ናቸው። እነዚህን ሁሉ በአግባቡ መጠቀም ለሁለገብ ትግል ውጤታማነትና ሕዝብን ለማነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው። በተለይ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች በርካታ ሕዝብ በጠባብ ቦታ የሚሰበሰብባቸው በመሆኑ፤ አብዛኛው ተመልካችም በእድሜ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአለም ጤና ጥበቃ ዳይሬክተርነት በህዝባችን ላይ የተፈጸመውን ወንጀል መሸፈኛ ሊሆን አይችልም!

May 20, 2017 More

ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ድርጅትና እንደ መንግሥት በአገራችን ውስጥ እንዲተገበሩ በወጡ አፋኝ ፖሊሲዎችና በህዝባችን ላይ በተወሰዱ ፋሽስታዊ እርምጃዎች ሁሉ ወሳኝ ሚና ከነበራቸው ጥቂት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መካከል ቴዎድሮስ አድሃኖም አንዱ ነው። ይህ ወንጀለኛ ግለሰብ የአምባገነኖች ስብስብ በሆነው የአፍሪካ ህብረት ሙሉ ድጋፍ አግኝቶ ለአለም ጤና ጥበቃ ዳይሬክተርነት እጩ ሆኖ ሲወጣ እንደ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የህወሃት አገዛዝ መንግስታዊ ሽብር እንደቀጠለ ነው!!!

April 13, 2017 More

አርበኞች ግንቦት 7 ርእሰ አንቀፅ የህወሃት አገዛዝ ስልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 26 ዓመታት በሐገራችንና በሕዝባችን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ የበለጠ በማጠናከር የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም በመሯሯጥ ላይ ይገኛል። የሕዝብን የመብት ጥያቄ በኃይል በማፈን ህጋዊና ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል፤ በየማጎርያ ካምፑ በማሰቃየትና በማሰደድ በየወቅቱ የሚነሳበትን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለመጨፍለቅ በሚወስደው ኢሰብዓዊ ጭፍጨፋ ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆነ ንጹሃን […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የህወሃትን የሥልጣን ዕድሜ ለማራዘም ማስተማመኛ ሊሆን አይችልም!!

April 1, 2017 More

የኢትዮጵያ ህዝብ ከ26 አመታት የህወሃት አገዛዝ ቦኋላ እየጠየቀ ያለው “በገዛ አገሬ እንደ ሁለተኛ ዜጋ መቆጠሬ ይቁም! አያት ቅድመ አያቶቼ በከፈሉት መስዋዕትነት የባዕድ ወረራን መክታ በነጻነት በኖረች አገሬ ለውጭ ባለሃብቶች እትብቴ ከተቀበረበት ቄዬ መፈናቀሌ ይብቃ! በመንግሥት ሚዲያዎች የሚለፈፈው ልማትና ዕድገት ተጠቃሚው ሥልጣንን የሙጥኝ ያላችሁት እናንተ የህወሃት ልጆችና በአገሪቱ ላይ ለምታካሂዱት ዘረፈ ብዙ የሃብት ዘረፋ ትርፍራፊ እየተወረወረላቸው […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

As political repression intensifies, peace and stability become more elusive in Ethiopia – Editorial

January 19, 2017 More

19/01/2017 The year 2016 was one of the most climactic in recent history of Ethiopia. After two decades of political repression and economic exclusion, millions

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የአፈናውና ሰቆቃው መጠናከር ለነጻነታችን ከምናደርገው ትግል አይገታንም።

December 24, 2016 More

የመንግሥትን በትረ ሥልጣን በጠመንጃ ሃይል ተቆጣጥረው ያሉት የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ላለፉት 25 አመታት በህዝባችን ላይ ተንሰራፍተው  የዘረፉት የአገር ሃብት ፤ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ  በየባንኩ ያከማቹት ጥሬ ገንዘብና በዘመድ አዝማዶቻቸው ሥም እዚህና እዚያ የዘረጉዋቸው የንግድ ድርጅቶች ብዛት እንዲሁም ያለዕውቀታቸውና ልምዳቸው ለሩብ አመታት ሲሿሿሙበት የኖሩት ሹመትና ማዕረግ  አሁንም ቢሆን በቃኝ ከሚሉበት ደረጃ እንዳላደረሳቸው ሥልጣንን በሰላማዊ መንገድ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

The West has Emboldened the Ethiopian Regime to Continue with Its Repressive Rule

December 23, 2016 More

The brutal and inhuman treatment of Ethiopians by the ruling clique, the TPLF/EPRDF over the last 25 years has been met by little challenges or any serious question by the donor governments of the West who provide the regime with lavish aid. The West in general and the United States government in particular chose to […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የወልቃይትና ያለውደታቸው ወደ ትግራይ የተጠቃለሉ ወረዳዎች ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው ህወሃት ከሥልጣን ሲወገድ ብቻ ነው።

December 18, 2016 More

Dec 17, 2016 አርበኞች ግንቦት 7 የህወሃት አገዛዝ ካልተወገደ በቀር ላለፉት 25 አመታት በአገራችን የሰፈነው ዘረፈ ብዙ ችግሮች አይወገድም ብሎ ከሚያምንባቸው ምክንያቶች አንዱ ቋንቋንና

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

በህዝባችን የነጻነት ተጋድሎ እየኮራን ለመጨረሻው ድል ታጥቀን እንነሳ!

October 1, 2016 More

በኦሮምያ እና በአማራ የተለያዩ ከተሞች የሚካሄደው የነጻነት ትግል በእጅጉ አስደማሚ ነው። ባለፉት ሳምንታት በጎንደርና በባህርዳር ለስድስት ቀናት እንዲሁም በተለያዩ የሰሜን ጎንደርና የምዕራብ ጎጃም ከተሞች የተደረገው የስራ ማቆም አድማ በአገራችን የቅርብ ጊዜ ታሪክ ያልታየ ወደር የለሽ ተግባር ነው። ህዝቡ የስራ ማቆም አድማ ያደረገው የሚበላውና የሚጠጣው ተርፎት እንዳልሆነ ይታወቃል። እንዲያውም በአገሪቱ የሰፈነው አስከፊ ድህነትና የኑሮ ውድነት እንኳንስ […]

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More

የጀግኖች ደም ወፍራም ነው! – ይህ መልዕክታችን ለነጻነታችሁ ለምትዋደቁት የአገራችን ድንቅ ልጆች በሙሉ ባላችሁበት ይደረስ

September 9, 2016 More

 ውድ ያገራችን ጀግኖች ለነጻነታችሁ የምታደርጉት ተጋድሎ  ወደር የማይገኝለት መሆኑን ስንነግራችሁ  በኩራት ነው። ይህን ተጋድሎአችሁን በጠመንጃ ሃይል ለማፈን የወያኔ አገዛዝ የሚወስደው ፋሽስታዊ 

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Read More